Juris Podcast || ጁሪስ ፖድካስት

Juris Podcast || ጁሪስ ፖድካስት

@jurispodcast · 32K subscribers · 180 videos · English

Welcome to Juris Podcast ! Juris Media is a YouTube channel dedicated to transforming Ethiopia’s legal landscape by combining law, technology, and public awa…

Episodes

1:17:42

ጠበቆች ስለ ሌጋል ቴክ ምን ይላሉ? | What Do Lawyers Think of Legal Tech in Ethiopia? LegalTech Testimonials

352 views · 7mo ago · 1:17:42

በዛሬው የጁሪስ ፖድካስት (Juris Podcast) ፕሮግራማችን፤ ከዚህ በፊት በቆይታችን ወቅት በርካታ ጠበቆችና የሕግ አማካሪዎች ስለ "ኢትዮጵያን ሌጋል ቴክ" የሰጡትን ግብረ-መልስ እና ምስክርነት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ሌጋል ቴክ በጠበቆች የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴ ላይ የፈጠረው ቅልጥፍና። ቴክኖሎጂው የሕግ ባለሙያዎችን የቆዩ ችግሮች እንዴት እንደቀረፈ። ባለሙያዎቹ ስለ ቴክኖሎጂው የወደፊት ተስፋ የሰጡት አስተያየት ተካቷል፡፡ ጠበቆች ስለ ሌጋል ቴክ ምን አሉ? የሚለውን ፕሮግራማችንን እስከመጨረሻው ድረስ ተከታተሉት፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ የሕግና የቴክኖሎጂ ትስስርን ይከታተሉ!

1:41:50

ሰበር፣ የሰበር ችሎት እና የሰበር ውሳኔ - ከጠበቃ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር | Juris Podcast

569 views · 7mo ago · 1:41:50

በዛሬው የጁሪስ ፖድካስት (Juris Podcast) ፕሮግራማችን ጠበቃና የሕግ አማካሪ የሆነውን ሃይለማሪያም ደሳለኝን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በውይይታችንም የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ዳሰናል፡ ሰበር ምንድን ነው? የሰበር ሰሚ ችሎት ስልጣንና ተግባር። የሰበር ውሳኔ፡ መቼ እና እንዴት ሊቀርብ ይችላል? በሕግ ሥርዓታችን ውስጥ የሰበር ችሎት ያለው ሚና።

21:26

ሌጋል ቴክ (Legal Tech) ፡ የሰበር ውሳኔዎችን በሰከንዶች ማግኘት ይቻላል! Find Ethiopian Cassation Decisions in Seconds!

342 views · 7mo ago · 21:26

የሕግ ባለሙያዎች ስራን ያቀለለው አዲሱ መተግበሪያ - ከጊዜው ጋር ይዘምኑ! በዛሬው ፕሮግራማችን የሕግ ባለሙያዎችን ስራ እጅግ ያቀለለውን "ሌጋል ቴክ" (Legal Tech) አብረን እንመለከታለን። ሌጋል ቴክ ላውንች ከተደረገ በኋላ የሕግ ባለሙያዎች መረጃ ለመፈለግ እርስ በርስ መደዋወል አቁመዋል! ምክንያቱም አሁን ላይ ይህንን አፕሊኬሽን በመጠቀም ጠበቆች፣ ነገረ ፈጆች፣ ዳኞች እና አቃብያነ ሕግ የሚፈልጉትን የሰበር ውሳኔ በሰከንዶች ውስጥ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። የሚፈልጉትን ቃል በመጠቀም አሊያም የሰበር መዝገብ ቁጥር በማስገባት ብቻ ፈጣን መረጃ ያግኙ። አፕሊኬሽኑን አሁኑኑ ያውርዱ እና ይጠቀሙ!

Showing the 11 most recent episodes. Everything plays right here on The Pods.

Have thoughts about Juris Podcast || ጁሪስ ፖድካስት? Share them with other listeners.

Write a review

More Technology podcasts

← Back to all podcasts