2:11:20መፅሐፌ ሲታተም ያኮረፉ ጓደኞች አሉኝ #ባዶ ሆድ አዋራጅ ነው :-ሰይድ ሙሕዬ አሕመድ -ምዕራፍ ሁለት#ገፅ፵፭ #MinyiluPodcast
1K views · 1d ago · 2:11:20
በሰይድ ሙህዬ አሕመድ የተፃፈው ትርኳሽ መፅሐፍን ዳግማዊ ፍቅር እስከ መቃብር ያሉት አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ቢነበብ ብለው የጠቆሙት መፅሐፍም ይኸው የደራሲ ሰይድ ሙህዬ አሕመድ ትርኳሽ መፅሐፍ ነው። በገፀ ባህሪያት የአግማሴና ፊላዬ ፍቅር ፤ በድህነትና በባዕለጅነት ያለው የኑሮ ትንቅንቅ፤ በመቼት እንችም ቁራሽ ኪቲላ የመፅሐፉ ማጠንጠኛ ናቸው። የሀገር ድህነት የሰዎኛ ዕሳቤ የመደብ ልዩነት በዘር ሲፈተፈት በየጓዳችን በየሰፈራችን በየአካባቢያችን ያሉ ህፀፆችን ነቅሶ ያወጣል ። ደራሲው ስለ ግለሰባዊ ማንነት መፅሐፉ ላይ ስላነሳቸው ጭብጦች አንስቷል።













