1:54:23ቢዝነስ ስትጀምሩ መሳሳት የሌለባችሁ ነገሮች! #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
7.4K views · 3d ago · 1:54:23
በዚህ የ Alive Podcast ክፍል ከ4 ባለሞያዎች እና የቢዝነስ ሰዎች ጋር ስኬታማ ስለሆኑበት መንገድ፣ የንግድ ፈተናዎች እና ጠቃሚ የቢዝነስ መርሆዎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ቢዝነስን ለመጀመር፣ ለማሳደግ እና ተግዳሮቶችን አልፎ ስኬታማ ለመሆን ለሚፈልጉ ሁሉ የሚጠቅሙ፣ ከእውነተኛ ልምድ የተቀዱ ወሳኝ የቢዝነስ ማስተር ክላስ ነጥቦች በዚህ ቆይታ ተካተዋል።













